እኩለ ሌሊት

በህይወታችን ውስጥ የውስጣችን ሰላም የሚታወክበት እና ስሜታችን የሚወርድበት ወቅቶች አሉ። እንቅልፍ እናጣለን፣ በእኩለ ሌሊትም መልስ እንፈልጋለን። በአጋጣሚ በእኩለ ሌሊት መተኛት አቅቶት ከሆነ፣ ይህ ቪዲዮ የእርሶ የተስፋ ቃል ነው።