የጭንቀት ስሜት ይሰማዎታል?

ሕይወት ፍትሐዊ አይደለም፡፡ ሕይወት እርግጠኛ አይደለችም፡፡ ሁላችንም ያንን እናውቃለን እናም ጭንቀት እና መደናገጥን ያስከትላል። በእነዚህ የፍርሃት ጊዜያት ይህንን ጭንቀት እንዴት መቆጣጠር ይቻላል? በእርግጥ መልሱ ሩቅ አይደለም